አዲስ የ”ናይል ቲዮብ”

Date:

በመካከለኛው ምሥራቅ የፈነዳው ወቅታዊ ትኩሳት ዓለምን ምዕራፉ ወደ ማይታወቅ ፖለቲካዊ አውድ ውስጥ እያንደረደራት ነው፡፡

የሰው ልጅ በገነባው የጥፋት መሣሪያ ራሱን ሊያጠፋበት ጥቂት እርምጃዎች ብቻ በቀሩበት በዚህ የታሪክ ምዕራፍ፣ የነገው ዓለም ዕጣ-ፈንታ ዛሬ በሚወሰዱ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ውሳኔዎች ላይ እንደሚንጠላጠል ታዛቢዎች አበክረው በማስገንዘብ ላይ ናቸው፡፡

በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ትንታኔ ማስፈንጠሪያውን ተጭነው እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል፡፡

አርማጌዲዮን ሊጀመር ነው| የእስራኤል ኒውክለር ተሞከረ? – YouTube
https://www.youtube.com/watch?v=n0oYWM_rqNY

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የታላቁ ምሁር መታሰቢያ በድምቀት ተካሄደ

የዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ሁለተኛ ዓመት...

የኩላሊት እጥበት ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ጥናት ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኩላሊት ህመም ስርጭት...

ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀን የእግር ጉዞ ሊካሄድ ነው

በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀንን...

በመንገድ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አደጋው የደረሰው ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ...