ከጌትስ ፋውንዴሽን ጋር የተደረገው ስምምነት

Date:

ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከጌትስ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ፕሮግራም ዳይሬክተር ከሆኑት ዶክተር አበበ ቸኮል ጋር ባደረጉት ውይይት፣ የሴት አመራሮች ስልጠና ፕሮግራም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተስማምተዋል።

ከዚህ በተጨማሪም ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለመከላከል፣ ሴቶችን በኢኮኖሚ ለማብቃትና በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቀረት በሚኒስቴሩ የሚከናወኑ ተግባራትን ፋውንዴሽኑ በቁርጠኝነት ለመደገፍ ቃል ገብቷል።

ይህ ትብብር የኢትዮጵያውያን ሴቶችን ህይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚኖረውም በውይይቱ ተመላክቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...

ሕወሓት ድብረጺዮንን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

የክልሉ ፕሬዚዳንት ተደርገው የተመረጡት  ድብርጺዮን ገ/ ሚካዔል (ዶ/ር)  ቃለ...

” ኢራን ከምድረ ገጽ ትጠፋለች ” – ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ኒውስ ቴሌቪዥን ጋር ቃለ...

የአርበኞች ድል መታሰቢያ እና የዛሬው ትውልድ ለሕብረት ያለው አቋም

የጥንት ኢትዮጵያዊያንአርበኞች ድል 85 ኛው ዓመት መታሰቢያ ሚያዚያ...