የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና ማዕከላዊ ባንኩ ከ45 ኪ.ግ በላይ ለሚያቀርቡ ክልሎች የሚሰጠው ማበረታቻ ለተመዘገበው እድገት በምክንያትነት እንደቀረበ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
በዚህም ከፍተኛ የወርቅ ምርት ያስገቡ ክልሎች፦
🔶 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4 ሺህ 700 ኪሎ ግራም ያስገባ ሲሆን 49 ሚሊየን ብር ገቢ እና 3 ሺህ 800 የሥራ ዕድል ፈጥሯል።
🔶 የአፋር ክልል በ2017 የበጀት ዓመት 225 ኪሎ ግራም አስገብቶ 350 ሚሊየን ብር ገቢ ሰብስቧል።
🔶 የትግራይ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 189 ኩንታል ወርቅ በማስገባት ከ250 ቢሊየን በር በላይ ያስገኘ ሲሆን ዘርፉ ለ50 ሺህ ሰዎች የሥራ ዕድል እንደፈጠረ ተነግሯል።
