የህዝብ ትራንስፖርት እስከ ምሽት 4:00 ሰዓት አገልግሎት እንዲሰጡ ተወሰነ

Date:


ይህ እንዳደርግም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በደንብ ቁጥር 185/2017 የተደነገገው ደንብ ይፈቅድልኛል ብሏል፡፡

በዚህ ደንብ መሠረት በከተማዋ ማንኛውም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት የትራንስፖርት አገልግሎትን መስጠት እንደሚጠበቅበት ተደንግጓል ሲል ተናግሯል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ከስምሪት መስመር ውጪ አገልግሎት መስጠት፣ አቆራርጦ መጫንና ቢሮው ካወጣው ታሪፍ ውጪ ተሳፋሪን ማስከፈል እንደማይቻል ቢሮው በብርቱ አሳስቧል፡፡

ከዚህ መመሪያ ውጪ በህገ-ወጥ መንገድ በሚንቀሳቀሱ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች በደንቡ በተቀመጠው የቅጣት እርከን መነሻነት 5,000 ብር እቀጣለሁ ብሏል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...