የሬስሊንጉ ንጉስ ሀልክ ሆገን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

Date:

ታዋቂው የነፃ ትግል (ሬስሊንግ) ተጫዋች የሆነው ሀልክ ሆገን በ71 ዓመቱ አረፈ በሬስሊንግ ውድድር ተወዳጅ የሆነው ሆገን የህልፈቱ ዜና ብዙዎችን አሳዝኗል።

በአሜሪካ የምርጫ ቅስቀሳ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርገው ሆገን፣ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ደጋፊ የነበረ ሲሆን በኋላ ላይ የትራምፕ ደጋፊ ሆኖ ቅስቀሳ ሲያደርግ ነበር።

ሀልክ ሆገን ከተወነባቸው ፊልሞች መካከል Rocky III (1982) ከሲልቨር ስታለን ጋር፣ No Holds Barred (1989)፣ Suburban Commando, Mr. Nanny and Santa with Muscles ይጠቀሳል።

ቢቢሲ እንደዘገበው

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በቻይና ውይይት ያደርጋሉ 

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ወደ ቻይና የሚያደርጉትን መጪ ጉብኝት አስመልክቶ የክሬምሊን...

ከምዝገባ ካርድ ባሻገር፦ ለነገው ድምፅ የዛሬው ጥንቃቄ

ግዮን መጽሔት :- የምርጫ ካርድዎን በእጅዎ ይዘዋል? እንኳን ደስ...

በጤና አገልግሎት ማስታወቂያዎች ላይ የሕመምተኞችን ምስክርነት መጠቀም ተከለከለ

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት በኢትዮጵያ ውስጥ...

ሴቶችን በቤት ውስጥ በማገዝ  መልካም ማህበረሰብ መፍጠር ተጀምሯል

በቤት ውስጥ የሚሠሩ ተግባራትን ተከፋፍሎ በመሥራት ሴቶችና እናቶችን መደገፍ...