የዋሊያ አይቤክስን ደህንነት ለመታደግያለመ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ይፋ ተደረገ

Date:

የዋሊያ አይቤክስን ደህንነት ለመታደግ ያለመ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ይፋ ተደረገ፡፡ ዕቅዱ ይፋ የሆነው የዋሊያ አይቤክስን ቁጥርን ለመመለስና ለማሣደግ ያለመ ውይይት በጎንደር ከተማ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡

በሺዎች ይቆጠር የነበረው ዋልያ አይቤክስ ወደ 300 ዝቅ ማለቱን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን በቅርቡ ማስታወቁ ይታወሳል።

ስትራቴጂካዊ ዕቅዱ ኃላፊነት ያለባቸው አካላት ተቀናጅተው በመሥራት የሀገር ምልክት የሆነውን ዋሊያ አይቤክስ ከተጋረጠበት አደጋ እንዲከላከሉ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...