የደጋፊዎች የወዳጅነት እግር ኳስ ግጥሚያ ለ2ኛ ጊዜ ሊካሄድ ነው

Date:

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ጥምረት ከአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ፤ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም ከስፖንሰሮች ጋር በመተባበር ስፖርታዊ ጨዋነት ለማስፈን አላማ ያደረገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ደጋፊ ማህበራት የሚሳተፉበት ሁለተኛው የወዳጅነት እግር ኳስ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም ነሃሴ 25 ድምቀት ይጀምራል፡፡

ውድድሩ የሚቆይበት ጊዜ፡- ከነሃሴ 25 እስከ መስከረም 11

ውድድሩን የሚመራው ዳኛየሚመደበው፡-የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ውድድሩ  የሚደረግባቸው ከተማቸው፡-አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ድሬድዋ፣ ሃዋሳ፣ ሆሳዕና፣ ሶዶ እና አርባምንጭ

ተወዳዳሪ አካላቶች፡-17 ደጋፊ ማህበራት እና 4 አጋር ድርጅቶቸ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከባለፈው  ዓመት የ130 በመቶ ብልጫ  አተረፈ

መጋቢት 30 በተጠናቀቀው የኩባንያው በጀት ዓመት 15.9 ቢሊዮን ብር...

በዕውቀቱ በታላቁ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ላይ ተመረጠ

ዝነኛው ደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ሥዩም በስፔን ባርሴሎና በሚካሄደው 41ኛው...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ...

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...