የጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Date:

በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ለዓመታት በአድማጮች ልብ የተቀመጠው ተወዳጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ “መቆያ” የራዲዮ ዝግጅት አሁን “እነሆ መቆያ” በሚል ርዕስ በመፅሀፍ መልክ ለአንባቢያን ቀርቧል።

“መቆያ” ስሜት የሚነኩ ታሪኮችን፣ የሕይወት ትምህርቶችን እና የሰው ልጅ ተሞክሮዎችንሬጠሬ በልዩ የአቀራረብ መንገድ ሲያቀርብ የቆየ ታላቅ የራዲዮ ድምፅ ነበር።

አሁን ግን ያ የልብ ድምፅ በጽሁፍ ተሰብስቦ በመፅሀፍ መልክ ተዘጋጅቷል፤ ከድምፅ ዓለም ወደ ጽሁፍ ዓለም የሚያስገባ ልዩ የስሜት ጉዞ ይሰጣል።የ“መቆያ” መፅሀፍ  በጃፋር የመፅሀፍ መደብር  ይገኛል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጉምሩክ ኮሚሽን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት 725.25 ቢሊዮን ብር...

ከ1.5 ሚሊዮን ዶላር የአፍሪካ ንፁህ ኢነርጂ ፈንድ አምስቱ አቅኚ የኢትዮጵያ ድርጅቶች ተመረጡ

በምስራቅ አፍሪካ የንፁህ ኢነርጂ አቅርቦትን በማሳደግ የስራ እድልን ለመፍጠርና...

ታላቅ የምስጋና እና የስጦታ መርሃ-ግብር ጥሪ!

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ባለፉት 5 ዓመታት ላበረከቱት ከፍተኛና ታላቅ...

የቀድሞዉ የኢራን ላዕላይ መሪ አያቶላሕ ዓሊ ኻምኔይ ተቀበሩ

ዩናይትድ ስቴትስና እስራኤል ባለፈዉ የካቲት ማብቂያ ላይ የገደሏቸዉ የኢራን...