ዳ ማሪዮስ ፋሽንና ቴክኖሎጂከአለም አቀፍ ተቋም ጋር ለመስራት ተፈራረመ !!!

Date:

Damarios Fashion & Technology Institute በቦሌ ብራስ ኬኬር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ አለም አቀፍ ይዘትን በጠበቀ መልኩ በቅርቡ የተከፈተ የስልጠና ተቋም ነው።

የአገራችንን የትምህርት ጥራት ደረጃን ለማሻሻል በማለምና ሙያዊ ትምህርቶችን በመስጠት የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በማተኮር ወጣቶችን በማስተማርና ወደ ስራ በማሰማራት ላይ ነው።

በፋሽን ዲዛይን ፥በስነ ዉበት ትምህርት ( Makeup ) ፥ በቢዝነስና ኮምፕዩተር ስልጠናዎች ፥ Security Officers (መሳሪያ ኣልባ ጥበቃ አገልግሎቶች ) እና በሞደሊንግ ስልጠና የትምህርት ዘርፎች ስልጠና ለመስጠት ሙሉ እውቅና እና ፈቃድ ያገኘ ተቋም ነው ።

Rome business school በጣሊያን ውስጥ ካሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመጀመርያው ሲሆን በካምፓስ ሆነ በ(online ) ማስተርስ እና MBA ፕሮግራሞችን በመስጠት ተቋሙ ከ150 አገራት የመጡ ተማሪዎችን በማሰልጠን ላይ የሚገኝ እውቅ ተቋም ነው ።

በሁለት የትምህርት ተቋማት መካከል የተደረገው የጋራ ስምምነት ሰነድ የትምህርትን ጥራት እና ተደራሽነት ለማሳደግ የተሻሻሉ የምርምር ስራዎችን በጋራ ለመስራት ።

ለተማሪዎችም ሆነ ለመምህራን የትምህርት አቅርቦቶች እና አዳዲስ የትምህርት እድሎችን በመስጠት፣ ሙያዊ እድገትን በማስተዋወቅ።

አጠቃላይ የትምህርት ልምድን በማሳደግ ተማሪዎችን፣ መምህራንና አጠቃላይ የተቋሙን ማህበረሰብ በማገዝ።

ዓለም አቀፍ ትምህርትን ለማዳበር የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ በጋራ እንዲሳተፉ በትጋት ይሰራሉ።

እንዲሁም መምህራን ከአለም አቀፍ ባልደረቦች እንዲማሩና የልምድ ልዉዉጥ እንዲቀስሙ ዕድል የሚያገኙበት።

ለተማሪዎቻችን ደግሞ ከአገር ዉጭ በመዉጣት የተለያዩ ልምዶችን እንዲቀስሙ ያደርጋል ።

ተጨማሪ የበለፀገ የትምህርትና የተግባር እውቀት የሚቀስሙበት አልፎም በአለም አቀፉ ገበያ ተወዳዳሪ የሚሆኑበት እድልን የሚፈጥር ስምምነት ነው ።

በተቋማችን የትምህርት ጥራት በመተማመንና የኢትዮጲያን የትምህርት ደረጃን አብሮ ለማሳደግ ይህንን መሰል ዕድል ስላመቻቸልን Rome business school ምስጋናችንን እናቀርባለ ።

ያሉን ቦታዎች ውስን እንደ መሆናቸው እርሶም የእድሉ ተጠቃሚ በመሆን በመረጡት የሞያ ዘርፍ ተመዝግበው ይሰለጥኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ቀይሮታል!” — ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

በ"ወቸው ጉድ" ፖድካስት ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት ፕሮፌሰር ብርሃኑ...

የኢራን ጦር የሆርሙዝ ወሽመጥን በድጋሚ መዝጋቱን የአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ

የኢራን መገናኛ ብዙኃን የአገሪቱ ጦር የሆርሙዝ ወሽመጥን ዳግም መቆጣጠር...

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ20 አትሌቶች  የማስጠንቀቂያ አውጥቷል

በውድድሩ ላይ ያልተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይመለከታል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዓለምአቀፍ...