ድምፃዊ ሀይልዬ አምስት ምርጥ ስራዎቹን በድጋሚ ሊያቀርብ ነው

Date:

ተወዳጁ ድምፃዊ ሀይልዬ ታደሰ በሰው ዘንድ እጅግ የተወደዱ እና ስሜን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ለህዝብ አድርሷል፡፡

በውስጣችን የማንረሳው የሁል ግዜ ትውስታ እንዲሆን አምስት ሙዚቃዎች ላይቭ የተጫወታቸው እንደ አዲስ ተሰርቶ ሊቀርብ ነው፡፡

የነዚህን ሙዚቃዎች ኦርጅናሉን ያቀናበረው አንጋፋው እና ተወዳጁ ሙሉጌታ አባተ ሲሆን የአሁን ሙዚቃ ሪከርድ ያደረገው ፍሬዘር ታዬ ሚክስ እና ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሽዎታ ሙዚቃውን ፕሮዲውስ ያደረገው አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ(ሻኩራ ስቱዲዮ) በቅርቡ በሌላ ቲቪ አማካኝነት ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

via ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ትራምፕ ከኢራን ጋር የተስማሙባቸውን ነጥቦች ከአርብ በፊት ይፋ ሊያደርጉ ይችላሉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ጦርነቱን ለማቆም የተስማሙባቸውን...

‹‹ሃገረ ትግራይ›› በዘመናት መነፅር ሲታይ

(አጭርዳሰሳ) በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የመጽሐፉርዕስ፡- ሃገረ ትግራይ የመጽሐፉ ዓይነት፡-...

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...