መጋቢት በታሪክ ውስጥ

Date:

መጋቢት 5 የጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ልደታቸው ነው። ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ማን ናቸው? ለምትሉ “አክሊሉ” የሚል በህይወት ታሪካቸው ላይ የተመሰረተ ታሪካዊ ልቦለድ መጽሐፌን አዘጋጅቻለሁ።

በልደታቸው ቀን ከቀኑ በ8 ሰዓት በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት በሚገኘው የታሪክ አደራ አዳራሽ 9ኛ ፎቅ እጠብቃችኋለሁ። የምታውቋቸውም ተጋብዛችኋል።

ኑ ታሪካችንን እየሰማን የጀግናችንን ልደት እናክብር። ግብዣዬን ለወዳጅ ዘመዶቻቸሁ አጋሩልኝ። ሰላማዊት ታደሰ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...