ቤተ ክርስቲያን ከመንግሥት ጋር በመነጋገር በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገቡ
ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ የገቡት አባቶች
- ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣
- ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ እና
- ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ ሲሆኑ፤
ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳቱ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስን ጨምሮ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣ብፁዕ አቡነሳዊሮስ፣ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍና ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ተገኝተው አቀባበል እንዳደረጉላቸው የቤተ ክርስቲያኒቱ ሚዲያ ዘግበዋል።
