ኩባንያው 3 ሚልየን ዶላር በየወሩ ለኢትዮ ቴሌኮም ለኔትወርክ ኪራይ እንደሚከፍልም ገልፇል።
አሁን ላይ የቀኑ 40 ሺ ኢትዮጵያውን ደንበኞች ሲምካርድ እየገዙኝ ሲሆን አጠቃላይ በኢትዮጵያ ከ10 ሚልየን በላይ ሲም ካርድ ሸጯለው ብሏል።
ለስራ መዋያ እስከ አሁን ከ 1 ነጥብ 6 ቢልየን ዶላር በኢትዮጵያ ላይ አውያለው ሲል ዛሬ ከጋዜጠኞች ጋር በነበረው ውይይት ላይ ኩባንያው ገልፇል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.