!
ድርጅታችን Hybrid Designs PLC ለሃገራችን የ ኢ-ኮመርስ ዘርፍ እድገት ለሚያደርገው ከፍተኛ አስተዋፆ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስትር ቢሮ በዛሬው እለት ከፍተኛ የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል::
ስለተሰጠን እውቅና ከታላቅ አክብሮት ጋር እያመሰገንን – በቀጣይም በከፍተኛ መነቃቃት በይበልጥ ተግተን የሃገራችንን ዲጅታል ኢኮኖሚ ለማሳደግ እንደምንሰራ በሙሉ ልብ እናሳውቃለን::
