ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ጎበኙ

Date:

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ባለቤታቸው ሜላኒያ ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ተመልክተዋል፡፡
የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት አደጋው ከመድረሱ በፊት ባለስልጣናቱ ማስጠንቀቂያ አልሰጡም በሚል ከህዝብ የቀረበውን ቅሬታ ለማጣራት እና ለተጎጂዎች እርዳታ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል፡፡

ፕሬዚዳንቱ እያደረጉ ባሉት ጉብኝት በቴክሳስ ከሚገኙ ባለስልጣናት እና የአደጋ ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች ጋር እየተወያዩ እንደሚገኙ ተመላክቷል፡፡

በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባለፈው ሳምንት አርብ በደረሰው የጎርፍ አደጋ 120 ሰዎች ሲሞቱ 160 ሰዎች ደግሞ እስካሁን እንዳልተገኙ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...

ሕወሓት ድብረጺዮንን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

የክልሉ ፕሬዚዳንት ተደርገው የተመረጡት  ድብርጺዮን ገ/ ሚካዔል (ዶ/ር)  ቃለ...

” ኢራን ከምድረ ገጽ ትጠፋለች ” – ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ኒውስ ቴሌቪዥን ጋር ቃለ...

የአርበኞች ድል መታሰቢያ እና የዛሬው ትውልድ ለሕብረት ያለው አቋም

የጥንት ኢትዮጵያዊያንአርበኞች ድል 85 ኛው ዓመት መታሰቢያ ሚያዚያ...