ንባብ ለሕይወት እየመጣ ነው !!!

Date:

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው በሐገራችን ትልቁ  የመጻሕፍት ኤግዚቢሽን እየመጣ ነው።

  • የምርምር ተቋማት ፣ የዕውቀት ማዕከላት፣ በርካታ አንጋፋና ወጣት ደራሲያን፣ አሳታሚዎችና የመጻሕፍት መደብሮች በስፋት ይሳተፋሉ።

የመጻሕፍት ዋጋ ላይ ልዩ ቅናሽ ይደረጋል!!

ከሐምሌ 23 እስከ 26/2018

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል
ከወዲሁ ቀጠሮ ይያዙ !!!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት...

የአማርኛ ቋንቋ እውነተኛ ምንጭ ቤተ መንግሥት ሳይሆን ሕዝብና ሠራዊት ነው

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም አዘጋጅነት ከስድስት...

አዲስ አበባ፦ የዜጎች ቀይ መስመር!

(የግል አስተያየት) አዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን መናገሻ፣ የበርካታ ብሔረሰቦች ባህሎች ለዘመናት...

አብን የምክክሩን ውጤት ውድቅ አደረገ!

አብን በሀገራዊ ምክክሩ ማጠቃለያ ላይ የተፈጸመውን “ሕገ-ወጥ ጣልቃ-ገብነት” በመቃወም...