አርሰናል አሸነፈ

Date:

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር በሜዳው ኢምሬትስ ክሪስታል ፓላስን ያስተናገደው አርሰናል 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ምሽት 11 ሰዓት በተካሄደው በዚህ ጨዋታ አርሰናል መሪነቱን ያጠናከረበትን ብቸኛ ግብ በመጀመሪያ አጋማሽ ኤብሪቼ ኤዜ አስቆጥሯል።

ውጤቱን ተከትሎም አርሰናል ነጥቡን ወደ 22 ከፍ አድርጓል።

በተመሳሳይ ሰዓት ወደ ቪላ ፓርክ ያቀናው ማንቼሰተር ሲቲ በአስቶንቪላ 1 ለ 0 ሲሸነፍ ማቲ ካሽ የአስቶን ቪላ ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡

በሌሎች ጨዋታዎች ቦርንማውዝ ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ፤ ዎልቭስ በበርንሌይ 3 ለ 2 ተሸንፏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...