አርሰናል ክርስቲያን ኖርጋርድን ከብሬንትፎርድ አስፈረመ

Date:

አርሰናል ዴንማርካዊውን ኢንተርናሽናል የብሬንትፎርድ አምበል  ክርስቲያን ኖርጋርድን በ£10m እና £5m ተጨማሪ ስምምነት ማስፈረሙን ይፋ አድረጎዋል።

የተከላካዩ አማካዩ የሚኬል አርቴታ የክረምቱን የዝውውር መስኮት ሶስተኛ ፈራሚ መሆን ችሏል።

ክርስቲያን ኖርጋርድ በአርሰናል ቤት 16 ቁጥር መለያ ይለብሳል።ኖርጋርድ ለብሬንትፎርድ  192 ጨዋታዎች ሲያደርግ 13 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ከ31 አመቱ  ግብ ጠባቂ  ኬፓ አሪዛባላጋ እና ከሌላኛውን የተከላካይ አማካኝ ማርቲን ዙቢሜንዲ በመቀጠል የአርሰናል የክረምቱ ሶስተኛ ፈራሚ በመሆን ኤምሬትስ ደርሷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኮሪያ ዘማቾች ያስመዘገቡት አኩሪ ታሪክ በዓለም ሲታወስ ይኖራል

75ኛ ዓመት የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው...

አሜሪካ በጣለችው የባህር ላይ እገዳ ሳቢያ ኢራን 4.8 ቢሊዮን ዶላር አጣች

በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ...

ኢሕአፓ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ማራዘሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018...

እሁድ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ

መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ...