አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ

Date:

ከዶ/ር ሊያ ታደሰ

ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የዓይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ዕድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።

አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 ዓመት የሆኑ ወጣቶች ላይ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ ዓይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል።

ይሄም የሆነበት ምክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ። በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።

ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል። ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ ዓይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው። ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የዓይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው።

ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል።

በተጨማሪም ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገን እንዳንጠቀም አስጠንቅቀዋል።

የዓለም ዶክተሮች “አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሕይወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው።

እባካችሁ ይህ መልዕክት ለብዙ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ እንድደርስ ሼር አድርጉት! እኔ ን ድርሻ ተወጥቻለሁ፤ አሁን የናንተ ተራ ነው፤ የእህትህ የወንድምህ ህመም የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ ሼር በማድረግ የድርሻችሁን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው።

   ዶ/ር ሊያ ታደሰ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...