የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ በትግራይ በሚከበረው አሸንዳ በዓል ላይ ለሚታደሙ እንግዶች የ20 በመቶ ቅናሽ ለማድረግ መስማማቱን የትግራይ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።
የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ፣ የፌደራልና የክልሎች ባለሥልጣናትና የውጭ ዜጎች በበዓሉ ላይ መገኘት እንዲችሉ መንግሥት ሁኔታዎችን እንዲያመቻች መጠየቃቸው መዘገቡ ይታወሳል፡፡

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.