ኢትዮጵያ ተጨማሪ የፀጥታ ኃይል ለማሠማራት ቁርጠኛ ነች

Date:

በመከላከያ ሚኒስትሯ አይሻ መሀመድ የተመራ ልዑክ በጀርመን በርሊን በተካሄደው የተመድ የሰላም ማስከበር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተሳትፏል።

ሚኒስትሯ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሰላም አስከባሪዎች ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ውስጥ ስልጠና መስጠቷን ለመቀጠል ቁርጠኛ ነች ብለዋል፡፡

በተለይም ተቋሙ በሴት ሰላም አስከባሪዎች ስልጠና ላይ በትኩረት ለመሥራት ማቀዱን ተናግረዋል ሲል መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።

ስፑትኒክ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ካናዳ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል"...

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ ነዉ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና...

ሜታ ‘ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በቀረበባቸው ክስ 18 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ግዙፉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ምክንያት...