ኢትዮጵያ ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገቡ ተሽከርካሪዎች 99 በመቶዎቹን የኤሌክትሪክ ለማድረግ አቅዳለች

Date:


ኢትዮጵያ ወደሀገር ውስጥ ከሚገቡ ተሽከርካሪዎች 99 በመቶዎቹን የኤሌክትሪክ ለማድረግ ማቀዷን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሀሰን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ ከ10 ዓመት በኋላ ከውጪ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች 99 በመቶ የኤሌክትሪክ ይሆናሉ።

115 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በኢትዮጵያ መንግዶች ላይ አሉ ያሉት አቶ በርኦ፤ ይህም በአገሪቱ ከሚገኙ አጠቃላይ ተሽከርካሪዎች ቁጥር 7 በመቶ ይሸፍናል ብለዋል፡፡

በኢትዮጵያ ከ10 ዓመት በኋላ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን በላይ ለማድረስ መታቀዱን ጠቅሰው፤ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች 99 በመቶዎቹን የኤሌክትሪክ ለማድረግ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡

ጋዜጣ_ፕላስ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...