ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

Date:

በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ ባለው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች የ3000 ሜትር ፍጻሜ በአትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አማካኝነት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።

ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ኃየሎም አምስተኛ ወጥታለች።

ከቀኑ 8 ሰዓት ከ33 ላይ በሚካሄደው የ3000 ሜትር ወንዶች ፍጻሜ አትሌት በሪሁ አረጋዊ፣ አትሌት ጌትነት ዋለ እና አትሌት ቢኒያም መሐሪ ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...