ኢትዮጵያ የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ ማምረት ጀመረች

Date:

ኢትዮጵያ የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ በሀገር ቤት ማምረት መጀመሯ የተገለጸ ሲሆን፤ ከዚህ ቀደም  የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ቴክኖሎጂ ትጠቀም እንደነበር ተነግሯል፡፡

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ደመናን የማበልፀግ ሙከራ ከአራት ዓመት በፊት መጀመሩን የጠቆመ ቢሆንም፤ ቴክኖሎጂውን ለመጠቀም የሚያስችል አቅም ላይ ግን አልደተደረሰም መባሉን ስፑትኒክ ዘግቧል፡፡

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ፤ “ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ላይ ይህንን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ዝናብ እንዲያገኙ ለማድረግ ብዙ አውሮፕላኖች ያስፈልጋሉ። ይህ አቅም ግን ገና የለንም” ብለዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

 የ2026 የባሎንዶር ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ!

በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፓሪስ ውጪ በለንደን በተካሄደው ታላቅ የሽልማት...

አይበገሬው ፍቃዱ —-  ( ከጋዜጠኛ ሁሴን ከድር )

ትናንት ( ቅዳሜ ጥቅምት 14 2019 ዓ.ም ) የቀድሞ...

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019...

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ የፕላቲንየም ብራንድ የማስተር ካርድ ይፋ አደረጉ

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ደንበኞች የፕሪሚየም...