ኢትዮጵያ ዳግም ተወከለች

Date:

Miss Super Model World Wide 2025  በVIP አሸኛኘት ተደረገላት

በሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ ያሸናፊዎች አሸናፊ ዲሲምበር 1 2025 እ.ኢ.አ በቦናንዛ ሆቴል በተደረገው የቁንጅና ውድድር ላይ አንደኛ የወጣችው ሀሴት ደረጀ ስትሆን በዚህ ውድድር ላይ ሁለተኛ የወጣችው ሩታ ይርጋለም  ዘንድሮ በፊሊፒንስ ማኔላ ከተማ (Miss Super Model World Wide) 2025 Pageant ኢትዮጵያን በመወከል የምትሳተፍ ይሆናል፡፡

ዘንድሮ በፊሊፕንስ ማኒላ ከተማ የሚዘጋጀው አለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር በርካታ ሀገሮች የሚሳተፉበት ትልቅ የቁንጅና ውድድር ሲሆን ይህ ውድድር የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማስተዋወቅ መንግስት እየሰራ የሚገኛውን ስራ ከማስተዋወቅም አንፃር የኢትጵያን መልካም ገፅታ ለውጩ አለም ለማስተዋወቅ የሚረዳ ትልቅ አለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ነው ፡፡

ዛሬ በእለተ 09/10/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በቤተሰቦቿና በስራ ባልደረቦቿ በተገኙበት በቪአይፒ በኩል ያሸኛኝት ስነ- ስርአት ተከናውኗል ይህን ውድድር ለመሳተፍ አዘጋጆቹና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ኪነ-ጥበብ ቱሪዝም ቢሮ ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ የኣንበሳውን ድርሻ ተወቷል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...