እስራኤል በጋዛ አዲስ የምድር ጦርነት ምዕራፍ ውስጥ እንደምትገኝ ገለፀች 

Date:

የእስራኤል መከላከያ ኃይል ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ኤፊ ዴፍሪን እንደተናገሩት ዘመቻው ከዚህ ቀደም ከነበሩት ጥቃቶች በተለየ መልኩ ሐማስ እንደገና ቁጥጥር እንዳያገኝ ግዛትን በማስጠበቅ ላይ ያተኩራል።

“እየገፋን ነው፤ እና እኛን ሊያቆመን የሚችለው ብቸኛው ነገር የታጋቾቹ ወደ ቤታቸው መመለስ ብቻ ነው” ብለዋል።

ባለሥልጣኑ ንፁሀን ሰዎች ወደ “አስተማማኝ ቦታዎች” እንደሚላኩ ገልፀዋል።

እስራኤል ለሁለት ወራት ያህል ምንም ዓይነት የሰብዓዊ እርዳታ እንዳይገባ ከከለከልች በኋላ እሁድ እለት “ወታደራዊ ዘመቻዎችን ማስፋት አስፈላጊ” በመሆኑ ምክንያት የጋዛ ነዋሪዎች “መሠረታዊ የምግብ መጠን” እንደሚያገኙ አስታውቃለች

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...