እጅግ ልብ ይሰብራል

Date:

ቅድስት ኪዳነ ምሕረት  ሀዘናችሁን ወደ ደስታ ትቀይርላችሁ ግራ በተጋባችሁበት ነገር ሁሉ ደርሳ ታስተካክልላችሁ። በአቅራቢያችን ቤተክርስቲያን ባለመኖሩ ብዙ ምዕመናን ወደ ሌላ ሃይማኖት እየሔዱብን ነው ። ለቀረነው ድረሱልን የጀመራችሁትን ጨርሱልን እናስቀድስ እንቁረብ

ይህ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ነው
አንድ ሰው 350ብር ብቻ
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128

ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን  ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ ይላኩልን

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ‹‹ሁሉን አቀፍ ስምምነት›› እንደምትፈልግ ገለጸች

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው...

የሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት አዲስ አጋርነት ፈጠረ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑት ድርጅቶች አንዱ...

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...