ኦሮሚያ ባንክ ከታክስ በፊት p2.6 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ትርፍ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል

Date:

ባንኩ እንዳስታወቀው ፤ በ 2017 ዓ.ም. በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከግብር በፊት የተገኘው የ2.6 ቢሊዮን ብር ትርፍ፣ ካለፈው ዓመት ከነበረው 1 ቢሊዮን ብር ትርፍ አንፃር የ155% ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል።

ይህ አዕድገት የተገኘው በሂሳብ ዓመቱ ባንኩ 12.36 ቢሊዮን ብር ጠቅላላ ገቢ በማስመዝገብ ከእቅድ በላይ 105% ብልጫ በማሳየቱ እንደሆነ ዛሬ ባካሄደው 16ኛው  የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ አስታውቋል።

እንደ ባንኩ ሪፖርት የዲጂታል አገልግሎቶች ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር በ50% በማደግ 5.7 ሚሊዮን መድረሱንና በተለይም ሚልኪ (Milkii) ዲጂታል ፋይናንሲንግ ፕላትፎርም ተጠቃሚ በመሆን ከ80,000 በላይ ተበዳሪዎች በAI በመታገዝ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ያለዋስትና ብድር ተጠቃሚ እንደሆኑ አመልክቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ‹‹ሁሉን አቀፍ ስምምነት›› እንደምትፈልግ ገለጸች

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው...

የሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት አዲስ አጋርነት ፈጠረ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑት ድርጅቶች አንዱ...

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...