ከ4 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ምረቃ በአዳማ

Date:

በአዳማ ከተማ አስተዳደር በመንግስት፣በዜግነት አገልግሎት በተጨማሪም በህዝብ ተሳትፎ የተገነቡ በአጠቃላይ 4ሺህ 2 መቶ 63 ፕሮጀክቶች የምረቃ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ይገኛል።

በአጠቃላይ ከ17 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የህክምና ተቋማት፣የአስተዳደር ፅ/ቤቶች በተጨማሪም ት/ቤቶችን ጨምሮ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ናቸው የተመረቁት።

በምረቃ ስነ ስርዓቱ በኦሮሚያ ክልል በም/ፕሬዝዳንት ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አዲሱ አረጋ፣  የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሀይሉ ጀልዴ እንዲሁም የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ካናዳ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል"...

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ ነዉ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና...

ሜታ ‘ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በቀረበባቸው ክስ 18 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ግዙፉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ምክንያት...