ካቻ የዲጂታል ነዳጅ ክፍያ አማራጭ

Date:

ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ ከኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚንስቴር ጋር በመተባበር ለአሽከርካሪዎች ከዘመኑ እኩል የሚራመድ የዲጂታል ነዳጅ ከፍያ አማራጭ በዛሬው እለት አስጀምሯል

ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ ከኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚንስቴር ጋር በመተባበር አበሩስ ህንፃ ጎን በሚገኘው ኦላ የነዳጅ ጣቢያ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ባለድርሻ አካላት፣ የፋይናንስ ተቋም ባለስልጣኖች፣ የውጭ ምንዛሬ ቢሮ ሀላፊዎች፣ የአጋር ድርጅት ሀላፊዎች የማስጀመሪያ መርሀገብር ያካሄደ ሲሆን አገልግሎቱ በተወሰኑ ማደያዎች እንደሚሰጥና በቀጣይ በሁሉም ማደያዎች እንደሚሰጥ ተገልጿል።

አገልግሎቱን በካቻ የሞባይል አፕ ማግኘት እንደሚቻል የተገለፀ ሲሆን የመኪና ኢንሹራንስ አገልግሎቶችንም በካቻ መክፈል እንደሚቻል ተነግሯል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አደይ ኢትዮጵያ ጓል አስመራ…!!

የቀድሞ ፕ/ት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የስንብት ቃል ለጠቅላይ ሚ/ር ዐብይ...

ትራምፕ ከኢራን ጋር በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ሁለተኛው ዙር ድርድር ሊደረግ እንደሚችል ተናገሩ

ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚደረገው ሁለተኛ ዙር የሰላም ድርድር...

በ”ፊንቴክ” ኢንቨስትመንት በተጠረጠሩት ላይ ተጨማሪ ጊዜ ተፈቀደለት

ፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን ለምርመራ እንዲፈቀድለት ባለፈው አርብ በነበረው...

ክፍሌ አቦቸር እና ‹‹ይህ ነው ምኞቴ…››

ሠሎሞን ለማ ገመቹ ግዮን መጽሔት :- ሻለቃ ከፍሌ አቦቸር ስለ...