ዘኩራ ማስታወቂያ ‹‹የአመቱ ምርጥ ማስታወቂያ ድርጅት›› በሚል ተሸለመ

Date:

እሁድ ግንቦት 24 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከናወነው እልል ያለ ሽልማት ፕሮግራም ዘኩራ የማስታወቂያ ድርጅት ምርጥ ማስታወቂያ ድርጅት የሚል ሽልማት ተቀብሏል፡፡

በታዋቂው የማስታወቂያ ባለሙያ ዘላለም ኩራባቸው የሚመራው ዘኩራ ማስታወቂያ ለዚህ ሽልማት የበቃው እያቀረባቸው ባሉት የኢትዮ ቴሌኮም ማስታወቂያዎች ነው፡፡

ሽልማቱን የዘኩራ ሚዲያና ማስታወቂያ ዳይሬክተር የሆነው ምሳሌ ሰለሞን መቀበሉን ለመረዳት ችለናል፡፡

ዘላለም ኩራባቸው በማስታወቂያ ዘርፍ ለአመታት የሰራና አሁን ዘርፉን በቀዳሚነት እየመራ ያለ መሆኑ ይታወቃል፡፡

የፊልምና ማስታወቂያ ዳይሬክተር #ምሳሌ ሰለሞን በማስታወቂያ ዘርፍ የኢትዮ ቴሌኮምን የ130 ዓመታት ታሪካዊ ጉዞ በሚያስቃኘው የቲቪ ማስታወቂያ ስራ የአሸናፊነት ክብC እንዳቀዳጃቸው ተናግሯል ።

የዘኩራ ሚዲያና ማስታወቂያ መሥራች እና CEO
ዘላለም ኩራባቸው ለዳይሬክተር ምሳሌ ሰለሞን  “ዳጎሰ ” ያለ ሽልማት መቀበሉ ተሰምቷል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...