ዛሬ እሁድ መጋቢት 28 አይቀርም

Date:

<<እኔ ለክርስቶስ እንደመገበሪያ ስንዴ ነኝ ያለው>>
የሶሪያው(የአንፆኪያው) አብሪ ኮከብ፣ሐዋርያው፣ሠማዕቱ ጳጳሱ ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ከተናገረው የተወሰደ።

መጋቢት 28/2017 እለተ ሰንበት ከቀኑ በ 7:00 ሰአት በአራት ኪሎ ቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አዳራሽ 4ተኛ ፎቅ
ሠማእትነትን ሲቀበል በልቡ ላይ በወርቃማ ቀለም ኢየሱስ ክርስቶስ ተብሎ ተፅፎ የተገኘበትን የቅዱስ አግናጥዮስ የመዝሙር ምርቃት ምክንያት በማድረግ ዝክረ አግናጥዮስ በሚል ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል

እርሶም ከጉባኤው እንዲሁም ከቅዱሱ አባት በረከትን ያገኙ ይሳተፉ ዘንድ በሠማእቱ በቅዱስ አግናጥዮስ ስም ጠርተንዎታል

አዘጋጅ ጠሪ፥ ቤተ አግናጥዮስ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኮሪያ ዘማቾች ያስመዘገቡት አኩሪ ታሪክ በዓለም ሲታወስ ይኖራል

75ኛ ዓመት የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው...

አሜሪካ በጣለችው የባህር ላይ እገዳ ሳቢያ ኢራን 4.8 ቢሊዮን ዶላር አጣች

በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ...

ኢሕአፓ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ማራዘሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018...

እሁድ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ

መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ...