የህክምና እርዳታ በዝንጀሮዎች

Date:

ከበርካታ የዝንጀሮ ዝርያ መካከል ቺንፓንዚ ተብለው የሚጠሩ እና  በትላልቅ ጥብቅ ደኖች ውስጥ የሚኖሩ ናቸው፡፡  ከሰሞኑ በወጣው  የኦክስፎርድ ዩኒቪርስቲ ጥናት ላይ እነዚህ የዱር እንስሳቶች ላይ አዲስ ክስተት እንደታየ እና እነዚህ ዝንጀሮዎች የሚፈጠርባቸውን አካላዊ አደጋዎች በራሳቸው እንሚያክሙት ያሳያል ፡፡

በተለያዩ የዱር ቅጠላ ቅጠሎች እንዲሁም ስሮችን በመጠቀም ህክምናን ያደርጋሉ፡፡ ይህን ጥናት ያካሄደው ዩኒቨስቲም ባወጣው ፅሁፍም እንደገለጸው የመጀመሪያ እርዳታ ህክምና የሚሰጡት እርስ በእርስ እንደሆነ ገልጿል፡፡

Nbc_Ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...