የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

Date:

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በኢንተር ሚላን እና ፒኤስጂ  መካከል ይካሄዳል።

የፍፃሜ ጨዋታው በጀርመን ሙኒክ አሊያንዝ አሬና ስታዲየም ምሽት 4:00 ይጀምራል።

ጨዋታውን ማን ይመራዋል ?

የፍፃሜ ጨዋታውን ሮማኒያዊው ዳኛ እስቴቫን ኮቫችስ በመሀል ዳኝነት እንደሚመሩት ይፋ ሆኗል።

ዋና ዳኛው ከዚህ በፊት ሁለት የፒኤስጂን ጨዋታ ሲመሩ ፒኤስጂ ሁለቱንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ችሏል።

በሌላ በኩል ዳኛው በሶስት አጋጣሚዎች የኢንተር ሚላንን ጨዋታ የመሩ ሲሆን ኢንተር ሁለቱን ሲያሸንፍ በአንዱ አቻ ተለያይቷል።

የሁለቱ ክለቦች የእርስበርስ ግንኙነት ?

ኢንተር ሚላን እና ፒኤስጂ ከዚህ በፊት በታሪክ አጋጣሚ በነጥብ ጨዋታ ተገናኝተው አያውቁም።

ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ?

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአሜሪካ ጦር እስራኤልን ከኢራን መከላከሌን ላቆም እችላለሁ አለ

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በናረበት በዚህ...

በፌደራሉ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ግጭት መቀስቀሱ ተገለጸ

ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ...

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...