በዚህ የሽልማት ዘርፍ #ፒኤስጂ የ 2025 የአመቱ ምርጥ ክለብ በመባል መመረጡ ይፋ ተደርጓል።
ፒኤስጂ ባለፈው የውድድር አመት የሻምፒየንስ ሊግ ፣ የፈረንሳይ ሊግ ፣ ሱፐር ኮፓ እና ኮፕ ዴ ፍራንስ ዋንጫዎችን ማሸነፋቸው አይዘነጋም።
በሴቶች ዘርፍ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊው አርሰናል የአመቱ ምርጥ ክለብ በመሆን መመረጥ ችሏል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.