የ2025/26 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል እጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በሞናኮ ተካሂዷል፡፡
በዚህ መሰረትም፡-
የአርሰናል ተጋጣሚዎች፡-
ባየርን ሙኒክ፣ ኢንተርሚላን፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ክለብ ብሩዥ፣ ኦሎምፒያኮስ፣ ስላቪያ ፕራግ፣ ካይራት አልማቲ እና አትሌቲክ ቢልቫኦ
የቼልሲ ተጋጣሚዎች፡-
ባየርን ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ቤንፊካ፣ አታላንታ፣ አያክስ፣ ናፖሊ፣ ፓፎስ እና ካራባግ
የሊቨርፑል ተጋጣሚዎች፡-
ሪያል ማድሪድ፣ ኢንተር ሚላን፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ አይንትራክት ፍራንክፈርት፣ ፒ ኤስ ቪ፣ ማርሴይ፣ ካራባግና ጋላታሳራይ፣
የማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚዎች፡-
ሪያል ማድሪድ፣ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ፣ ባየር ሌይቨርኩሰን፣ ቪያሪያ፣ ናፖሊ፣ ቦዶ ግሊምት፣ ጋላታሳራይ እና ሞናኮ
የሪያል ማድሪድ ተጋጣሚዎች፡-
ማንቼስተር ሲቲ፣ ሊቨርፑል፣ ጁቬንቱስ፣ ቤንፊካ፣ ማርሴይ፣ ኦሊሚፒያኮስ፣ ሞናኮና ካይራት አልማቲ
የአምናው ሻምፒየን ፒ ኤስ ጂ ተጋጣሚዎች፡-
ባየርን ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ አታላንታ፣ ባየር ሊቨርኩሰን፣ ቶተንሃም፣ ስፖርቲንግ ሊዝበን፣ ሊውካስል እና አትሌቲክ ክለብ
የባርሴሎና ተጋጣሚዎች፡-
ቼልሲ፣ ፒ ኤስ ጂ፣ አይንትራክት ፍራንክፈርት፣ ኦሊምፒያኮስ፣ ኮፐንሃገን፣ ስላቪያ ፕራግ፣ ክለብ ብሩዥ፣ሊውካስል፣
የቶተንሃም ተጋጣሚዎች፡-
ቦሩሲያ ዶርትሙንድ፣ ፒ ኤስ ጂ፣ ቪያሪያል፣ ስላቪያ ፕራግ፣ ቦዶ ግሊምት፣ ኮፐንሃገን፣ ሞናኮ እና አይንትራክት ፍራንክፈርት
የባየርን ሙኒክ ተጋጣሚዎች፡-
ቼልሲ፣ ፒ ኤስ ጂ፣ ክለብ ብሩጅ ፣ ስፖርቲንግ ሊዝበን፣ አርሰናል፣ፒ ኤስ ቪ፣ ዩኒየን ኤስ ጂና ፓፎስ ሆነዋል፡፡
