የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የብራዚሉ ኢምብራኤር በኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዘርፍ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቁ

Date:

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ እና ልዑካቸው በብራዚል ሳኦ ፖሎ የአውሮፕላን አምራች በሆነው ኢምብራኤር ኩባንያ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኝተዋል፡፡

ባለሥልጣኑ ኩባንያው በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ተቋማት ጋር በትብብርና በጋራ የመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገልጸዋል።

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ በብራዚል ሳኦ ፓውሎ ግዛት የሚገኙ የተለያዩ ኩባንያዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...

በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦች ክፍያ መፈጸም አይጠበቅባቸውም

አሜሪካ እና ኢራን በተስማሙበት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት በሆርሙዝ ወሽመጥ...

እስራኤል ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን...

ኧረ ፋታ ስጡን?!

መንግስት ግን" ምን ሁኑ ?" ሊለን ነው :: አጀንዳ...