የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመረቀ

Date:

ከተመራቂዎች ውስጥ 43 የአውሮፕላን አብራሪዎች፣ 448 የበረራ መስተንግዶ፣ 184 የጥገና ዘርፍ ፣ 44 የሆቴል ኦፕሬሽን እና 255 የኮሜርሻል ዘርፍና ሙያተኞች መሆናቸው ተገልጿል።

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ካሴ ይማም እንዲሁም  የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ተገኝተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...