የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታስቦ እየዋለ ነው

Date:

ስቅለት ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ አርብ ለሰው ልጆች ሲል የከፈለው ሕማምና ስቃይ የሚታወስበት ቀን ነው።

ዕለቱ በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው እየታሰበ ይገኛል።

ቀኑ የዐቢይ ጾም ፍጻሜንም የሚያመለክት ነው።

@sputnik_ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ‹‹ሁሉን አቀፍ ስምምነት›› እንደምትፈልግ ገለጸች

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው...

የሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት አዲስ አጋርነት ፈጠረ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑት ድርጅቶች አንዱ...

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...