የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ጥምረት ከአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ፤ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም ከስፖንሰሮች ጋር በመተባበር ስፖርታዊ ጨዋነት ለማስፈን አላማ ያደረገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ደጋፊ ማህበራት የሚሳተፉበት ሁለተኛው የወዳጅነት እግር ኳስ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም ነሃሴ 25 ድምቀት ይጀምራል፡፡
ውድድሩ የሚቆይበት ጊዜ፡- ከነሃሴ 25 እስከ መስከረም 11
ውድድሩን የሚመራው ዳኛየሚመደበው፡-የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
ውድድሩ የሚደረግባቸው ከተማቸው፡-አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ድሬድዋ፣ ሃዋሳ፣ ሆሳዕና፣ ሶዶ እና አርባምንጭ
ተወዳዳሪ አካላቶች፡-17 ደጋፊ ማህበራት እና 4 አጋር ድርጅቶቸ
