በኖርዌይ ኦስሎ በተካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት የኔዋ ንብረት አሸንፋለች።
አትሌት የኔዋ በ30 ደቂቃ 28 ሰከንድ ከ82 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡
አትሌት ጫልቱ ዲዳ በበኩሏ በ30 ደቂቃ 33 ሰከንድ ከ86 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት 3ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.