ድምፃዊ ማትያስ ደርብ በአዲስ ነጠላ ሙዚቃ ዛሬ አርብ ማታ

Date:

ድምፃዊ ማትያስ ደርብ ከሰሞኑ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል የሙዚቃው መጠርያ “ገብቶሻል” የተሰኘ ሲሆን በግጥም በዜማ አንጋፋው ሞገስ ተካ በቅንብር እና በሚክሲንግ ብሩክአወርቅ በማስተሪንጉ ኪሩቤል ተስፋዬ ሰርተውታል በአርብ ምሽት በሆፕ ኢንተርቴመንት በኩል ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ድምፃዊ ማትያስ ደርብን የምናስታውሰው በ2013 አመተ ምህረት በወቅቱ በዋልታ ቲቪ ደሞ አዲስ የተሰኘ የድምፃዊያን የባለተስዕጦ ውድድር አንደኛ በመውጣት የአንድ ሚልየን ብር አሸናፊ መሆኑን እናስታውሳለን፡፡

ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...