2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ በአዲስ አበባ ተጀምሯል

Date:

ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ በአዲስ አበባ ተጀምሯል ።

የሚካሄደው የጉባዔ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት  የ”ተግባር ቀን” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።

የጉባኤው ተሳታፊዎች ኢትዮጵያ በምግብ ትራንስፎርሜሽን እያከናወነቻቸው የሚገኙ ሥራዎችን ይጎበኛሉ።

ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ከሐምሌ 20 እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ኔታንያሁ እና ትራምፕ የፊታችን ማክሰኞ በዋይት ሀውስ እንደሚወያዩ ተገለጸ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፤ ቤንያሚን ኔታንያሁ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ...

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ውይይት አካሄደች

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን...

የካፍ ፕሬዝዳንት የ2027 አፍሪካ ዋንጫ በ24 ተሳታፊ ሀገራት እንደሚካሄድ አስታወቁ

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሙትሰፔ የ2027...

የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና መስጠት ጀመረ

ሆስፒታሉ በቀን ከ300 በላይ ታካሚዎችን ያስተናግዳል የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከሐምሌ...