ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ በአዲስ አበባ ተጀምሯል ።
የሚካሄደው የጉባዔ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት የ”ተግባር ቀን” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።
የጉባኤው ተሳታፊዎች ኢትዮጵያ በምግብ ትራንስፎርሜሽን እያከናወነቻቸው የሚገኙ ሥራዎችን ይጎበኛሉ።
ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ከሐምሌ 20 እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.