በቴክሳስ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 78 ደርሷል

Date:

በአሜሪካዋ የቴክሳስ ግዛት በደረሰ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ 78 ሰዎች ሲሞቱ፣ ከሟቾቹ መካከል 28ቱ ሕጻናት ናቸው ተብሏል።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስፍራውን እንደሚጎበኙ የተጠቆመ ሲሆን ክስተቱን “አስደንጋጭ እና አሰቃቂ” ሲሉ ገልፀውታል።

የቴክሳስ ባለሥልጣናት የጠፉትን ሰዎች ቁጥር ማረጋገጥ ባይችሉም ፍለጋው እና የነፍስ አድን ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን ገልጸዋል።

ባለፈው አርብ “የጓንዳሉፔ” ወንዝ ባስከተለውከባድ ጎርፍ በሕይወት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የዘገበው ሮይተርስ ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...