ከ40 በላይ የአውቶብስ ተጓዦች

Date:

ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ በጎሐ ጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ ከተማ መካከል ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ትናንት 8 ሰዓት ገደማ ከ40 በላይ የአውቶብስ ተጓዦችን ማገታቸው ተሠምቷል።

ታጣቂዎቹ እገታውን የፈጸሙት፣ ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ሲጓዝ በነበረ “ታታ” ተብሎ በሚጠራ አውቶቡስ ላይ እንደኾነ ምንጮች ነግረውናል።

ታጣቂዎቹ በዚህ ወቅት አንዲት ሴት መግደላቸውንም የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

ዋዜማ 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...

የብሔር ፌደራሊዝምን ለማስቀጠል “የቆረጡ” ተመካካሪዎች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 14ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች የአጀንዳ...

“የሩሲያ ክርስቲያኖች ከኢራን ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነት አላቸው” ፓትርያርኩ

የሩሲያ ክርስቲያኖች ከኢራን ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነት አላቸው...