በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና በዶናልድ ትራምፕ የአላስካ ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ የሩሲያ እና የአሜሪካ ልዑካን ቡድኖች፣ የውጭ ጉዳይ እና የገንዘብ ሚኒስቴሮች ኃላፊዎችን ያካተቱ ናቸው፡፡
ከሩሲያ ወገን በድርድሩ ተሳታፊዎች፦
🔶 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፣
🔶 ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ፣
🔶 የመከለከያ ሚኒስትር አንድሪ ቦሉሶቭ፣
🔶 የገንዘብ ሚኒስትር አንቶን ሲሏኖቭ እና
🔶 ፕሬዝዳዝዳንታዊ ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ ናቸው፡፡
በስብሰባው የአሜሪካ ልዑክ አምስት ከፍተኛ ባለሥልታናትን ያካትታል፦
🔶 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣
🔶 የገንዘብ ሚኒስትር ስኮት ቤሴንት፣
🔶 የንግድ ሚኒስትር ሀዋርድ ሉትኒክ፣
🔶 ሲአይኤ ዳይሬክተር ጆን ራትክሊ እና
🔶 ፕሬዝዳንታዊ ልዩ መልዕክተኛ ስቴቨን ዊትኮፍ ናቸው፡፡
እንደ ዋይት ሃውስ ዘጋቢዎች ከሆነ ደግሞ የአሜሪካው ልዑክ የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴትን ጭምሮ 16 ሰዎችን የያዘ ነው፡፡
