ቡርኪናፋሶ ግብረ ሶዶማዊነትን በሕግ አገደች የቡርኪናፋሶ መንግሥት ግብረሰዶማዊነት ከ2 እስከ 5 አመት እሥራት እንዲሁም የገንዘብ መቀጮ የሚያስቀጣ ወንጀል ነው ሲል ደንግጓል።
የውጪ ሀገራት ዜጎች በሀገሪቱ ውስጥ በግብረሰዶማዊነት ተግባር ተጠርጥረው በሕግ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ ቀጥታ ዲፖርት እንዲደረጉ የሀገሪቱ መንግሥት ውሳኔ አሳልፏል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.