ልጆቻችን አንባቢ እንዲሆኑ

Date:

  1. ልጆቻችን ቴክኖሎጂን ለንባብ እንዲጠቀሙ

ጥሩ የንባብ (Applications) በመምረጥ በአግባቡ አንዲጠቀሙ አናድርግ።

  1. ልጆቻችን ይበልጥ አሳቢና አሠላሳይ እንዲሆኑ አንብበው ሲጨርሱ፣

“ይህ ገፀ-ባህሪ እንተ ብትሆን ኖሮ ምን ታደርግ ነበር?” እያልን እንጠይቃቸው።

  1. ልጆቻችን ከቤት ውጪም ማንበብ እንዲለማመዱ፣

በጉዞ ላይ ሳለንም ሆነ በመንገድ ላይ የሚመለከቷቸውን ፅሁፎች እና ምልክቶቸነ አንደያነቡ እናድርግ።

  1. ልጆቻችን ያነበቡትን መጽሐፍ ደረጃ እንዲሰጡ፣

“ከአንድ እስከ አምስት ስንት ትሰጠዋለህ? በምን?” ብለን እንጠይቃቸው።

የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...