በዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ ላይ ስለነበረው ተኩስ የማናውቃቸው ጉዳዮች

Date:

ምንም እንኳ ቅዳሜ ምሽት በዋይት ሐውስ በነበረው የእራት ግብዣ ላይ ስለተፈጠረው ተኩስ እንዲሁም የተጠርጣሪውን መያዝ ብናውቅም አሁንም ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ።

  • ·በአሜሪካ የቢቢሲ አጋር የሆነው ሲቢኤስ ተጠርጣሪው ለፖሊስ የትራምፕ አስተዳደር ሰዎችን ዒላማ ማድረጉን ቢናገርም የሕግ አስከባሪዎች ግን ጥቃቱን ለመፈጸም ያነሳሳው ምክንያት መረጋገጥ አለበት ብለዋል።
  • የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ወንጀሉን የፈጸመው ሰው ኮሌ ቶማስ አለን እንደሚባል በመግለጽ ቢዘግቡም ፖሊስ ግን እስካሁን ድረስ በይፋ ስለማንነቱ ያለው ነገር የለም።
  • ተጠርጣሪው በርካታ የጦር መሣሪያዎችን መያዙን ፖሊስ ተናግሯል። የተለቀቁ የደህንነት ካሜራ ምስሎች ግለሰቡ የደህንነት ሰዎችን አልፎ ሲሮጥ አሳይተዋል። በእራት ግብዣው ላይ የደህንነት ሁኔታው ምን ያህል የተጠናከረ ነበር የሚለው አሁንም መመለስ ያለበት ጥያቄ ሆኗል።
  • የዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ በሚቀጥሉት 30 ቀናት ውስጥ ወደ ሌላ ጊዜ እንደሚተላለፍ ቢገለጽም ቀኑ እስካሁን ድረስ በትክክል አልታወቀም።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 2ኛ የወርቅ ሜዳሊያ አገኝች

በሴቶች 3 ሺህ ሜትር የተወዳደሩት  ዮርዳኖስ ጽጋብ እና ሽቶ...

“አዳም አንድ ደራሲ የሚያስፈልጉት ሁሉም ግብዓቶች ተሟልተው ያሉት ፀሐፊ ነው”

አዳም ረታ ሥራዎቹን ለአንባቢ ማድረስ የጀመረው ከ1970ዎቹ አንስቶ ነው።...

ከፍተኛ የግብር ክፍያ በሕጋዊ ነጋዴው ላይ በመጫን ሲፈጽሙት …

መንግስት ከግብር የሚያገኘው ገቢ የቀነሰው ወይም ከሀገር ውስጥ አጠቃላይ...

ሆስፒታሊቲ እና ቱሪዝም እውቅና እና ሽልማት መርሃ-ግብር ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር ሁለተኛውን የሆስፒታሊቲ...